በዲሲ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
ራዕይ: የእግዚአብሔር መንግስት በዲሲ እና በአካባቢው አስቀድሞ በኢትዮጵያዊያን ቀጥሎም በሌሎች ሕዝቦች ተስፋፍቶ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ-መዛሙርት ሆነው ማየት!!!
ዓላማ: የእግዚአብሔርን መንግስት እውነት በመስበክ በመመስከርና በማስተማር በዲሲና አካባቢዋ የክርስቶስ ተከታዮች እና ደቀ መዛሙርትን ማፍራት!!!
ዕሴቶቻችን:
ፍቅር
ህብረት
አምልኮ
ጽድቅ
ቅድስና
ፍሬያማነት
Copyright © 2021 Ethiopian Evangelical Mekaneyesus Church District of Columbia - All Rights Reserved.
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.